ስለ ማሳዎ ይጠይቁ፣ በሰከንዶች መልስ ያግኙ
የSafaricom Ethiopia ተጠቃሚዎች፦ FarmerChatን ያለ ዳታ ክፍያ ይጠቀሙ።
መተግበሪያውን ማውረድ ወይም ማዘመን ዳታ ሊጠቀም ይችላል።
ለጥቅል ጎመን ወጪ ቆጣቢ የማዳበሪያ አማራጮች፡ ኮምፖስት ወይም ፍግ
ጥቅል ጎመን በየጊዜው ንጥረ ነገር ማግኘ ይፈልጋል። ኮምፖስት እና በደንብ የበሰበሰ ፍግ ሁለቱም ተመጣጣኝ አማራጮች ሲሆኑ፣ የአፈርን አወቃቀር ያሻሽላሉ፣ በአፈር ውስጥ ያሉ ጠቃሚ ህዋሳትን በመመገብ፣ ሰብሉ በወቅቱ እኩል እና ወጥ ሆኖ እንዲያድግ ያደርጋል።
እነዚህ ንጥረ ነገሮች ለምን ይጠቅማሉ?
በመጀመሪያዎቹ የእድገት ደረጃዎች ላይ ከሁለቱ አንዱን ማዳበሪያ መጠቀም ተክሉ ቶሎ እንዲያድግና ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል። ማዳበሪያውን እርጥበት ባለው አፈር ውስጥ በትንሹ ከቀላቀሉ በኋላ፣ ንጥረ ነገሮቹ ወደ ስሩ እንዲደርሱ በደንብ ውሃ ያጠጡት።

ላሜ መታመሟን የበሽታው ምልክቶች ሳይጸኑባት በፊት እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
አሁኑኑ ይጠይቁከከባድ ዝናብ በኋላ በመስመሮች መሃል ውሃ ሲያቆር ምን መደረግ አለበት?
አሁኑኑ ይጠይቁ
በዚህ ወቅት በበቆሎ መስመሮች መሃል የትኛው ሽፋን ሰብል ይሻላል?
አሁኑኑ ይጠይቁ
ላሜ መታመሟን የበሽታው ምልክቶች ሳይጸኑባት በፊት እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
የታመሙ ላሞች ብዙውን ጊዜ በሽታው ከመባባሱ በፊት ትንንሽ ለውጦችን ያሳያሉ። ላምዎን በየቀኑ ይመልከቱ፣ በተለይ መኖ ሲሰጡና ወተት ሲያልቡ፣ እነዚህንም ይከታተሉ፦
ከእነዚህ ምልክቶች አንዱን ካዩ ላሟን ይለዩ፣ ንጹህ ውሃና ጥላ ይስጡ፣ በቅርብ ይከታተሉ። ምልክቶቹ ከአንድ ቀን በላይ ከቆዩ ወይም ከተባባሱ ቀድመው የእንስሳት ሐኪም ወይም የእንስሳት እርባታ የልማት ሰራተኛ ያማክሩ — በሽታው ከመባባሱ በፊት ሕክምና በተሻለ ይሠራል።
እውነተኛ የግብርና ጥያቄዎች፣ በቋንቋዎ
ስለ ሰብልዎ፣ ስለ እንስሳትዎ ወይም ስለ አየር ሁኔታው ልክ እንደሚያወሩት በድምፅ ይጠይቁ፤ ግልጽ ምላሽም ያግኙ።
እንዴት እንደሚረዳ
ስለ ማሳዎ የፈለጉትን፣ በፈለጉት መንገድ ይጠይቁ

“የተክሎቼ ቅጠሎች ለምን ወደ ቢጫነት እየተቀየሩ ነው?”
የቅጠሎቹን ፎቶ ያንሱ FarmerChatም ምን እንደተበላሸና እንዴት እንደሚስተካከል ይነግርዎታል።

“በዚህ ወቅት መቼ ልትከል?”
አካባቢዎን ያጋሩ FarmerChatም ስለ አፈርዎ፣ አየር ሁኔታዎ እና መጪው ወቅት ተገቢውን ምክር ይሰጥዎታል።

“የፍየሎቼን ጤና እንዴት ልጠብቅ?”
በራስዎ ቋንቋ በድምፅ ይጠይቁ፤ FarmerChatም ሰብሎችዎን ጤናማ አድርገው እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ በድምፅ ያስረዳዎታል።
ይጀምሩ
የግብርና ስራዎን ለማሻሻል 3 እርምጃዎች
መተግበሪያውን ያውርዱ
FarmerChat ን ከ Google Play በነፃ ይጫኑ።
ጥያቄዎን ይጠይቁ
በማሳዎ ላይ የሚያዩትን በጽሑፍ፣ በድምፅ ወይም ፎቶ በማንሳት ይጠይቁ።
በመተማመን ያብቅሉ
ትክክለኛውን የአካባቢዎን ምክር አግኝተው በዕለቱ ይተግብሩት።
“የገጠመኝን ችግር ዝርዝር በድምፅ ካዳመጥኩ በኋላ በጣም ተደስቻለሁ። ምንም ገንዘብ አላስወጣኝም፤ ያስፈለገው በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛውን መረጃ ማግኘት ብቻ ነበር።”